ናይሮቢ እና ሙኒክ የዓለም ሻምፒዮናን እንዲያስተናግዱ ተመረጡ፡፡

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-15 11:11:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

ናይሮቢ እና ሙኒክ የዓለም ሻምፒዮናን እንዲያስተናግዱ ተመረጡ፡፡ የዓለም አትሌቲክስ የ2029 እና የ2031 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አዘጋጅ ከተሞችን ይፋ አድርጓል፡፡ የዓለም አትሌቲክስ የ2029 እና የ2031 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናን የሚያዘጋጁ ከተሞችን በቡዳፔስት ባደረገው ሥብሠባ ይፋ ያደረገ ሲኾን የኬንያዋ ናይሮቢ እና የጀርመኗ ሙኒክ ውድድሮቹን በበላይነት እንዲያዘጋጁ ተመርጠዋል። በዚሁ መሠረት ናይሮቢ የ2029 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናን እንድታዘጋጅ የተመረጠች ሲኾን፣ ይህም ታላቁ ውድድር በአፍሪካ አህጉር ሲካሄድ በታሪክ ለመጀመሪያ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]