“የትምህርት ጥራት እና የትውልድ ግንባታ ቀዳሚ አጀንዳችን ነው” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-15 11:13:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

“የትምህርት ጥራት እና የትውልድ ግንባታ ቀዳሚ አጀንዳችን ነው” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ በሀረሪ ክልል በትምህርት ዘርፉ የተመዘገቡ ስኬቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠል እንደሚሠራ ተገልጿል። በሀረሪ ክልል በትምህርት ዘርፍ የተመዘገቡ አበረታች ስኬቶችን የበለጠ ለማሳደግ እና የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሠራ የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገልጸዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ ይህንን ያሉት በ2018 የትምህርት ዘመን በዘርፉ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ባለድርሻ አካላት የዕውቅና እና የማበረታቻ ሽልማት በተሰጠበት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]