መካ ላይ ጥቃት‼
መካ ላይ ጥቃት‼ በመካ አል-ሙከረማ የአየር ጥቃት ማስጠንቀቂያ ተላለፈ‼ በሳውዲ አረቢያ በሚገኘው የመካ አል-ሙከረማ ከተማ የብሔራዊ የድንገተኛ አደጋ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ስርዓት የጠላት የአየር ጥቃት ስጋት እንዳለ የሚያሳስብ አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ አስተላልፏል። ለህዝብ የተላለፈ መመሪያ፦ 📌 ህዝቡ ረጋ ብሎ እንዲቆይ 📌 ከቤት ወይም ከአስተማማኝ ቦታ ሳይወጡ እንዲቆዩ 📌 መስኮቶችና ደጃፎች አቅራቢያ ከመቆም እንዲቆጠቡ 📌የሲቪል ጥበቃ (Civil Defense) መመሪያዎችን በጥብቅ እንዲከተሉ ታዟል። ሁቲዎች ሳውዲን ማስጨነቃቸውን ቀጥለዋል። 👇ለታማኝ ቤተሰቦቼ ድምፅ መስጫ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ…
Read the full story at wasulife ↗