አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው ዳግም ተመረጡ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-15 12:37:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው ዳግም ተመረጡ ​ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን (EFF) ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ አቶ ኢሳያስ ጅራን ለቀጣይ አራት ዓመታት በፕሬዝዳንትነት ዳግም መርጧል። ለቦታው ብቸኛ እጩ የነበሩት አቶ ኢሳያስ ከተሰጡት 88 ድምፆች መካከል 81ድምፅ በማግኘት ማሸነፋቸውን ፌዴሬየፌዴሬሽኑሽኑ አስታውቋል። ​በአህጉራዊው የእግርኳስ ኮንፌዴሬሽን (CAF) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እና በFIFA ውስጥ ተሳትፎ ያላቸውን አቶ ኢሳያስን በመወከል፣ የፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በስልክ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። ​በተመሳሳይ ምርጫ የድሬዳዋ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት እና የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር አለሙ መግራ መስቀሌ የፌዴሬሽኑ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል። @Addis_News…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]