የፋይዳ መታወቂያን ከባንክ ሂሳብ ጋር ለማስተሳሰር የተሰጠው ጊዜ እስከ ጥቅምት 30 ተራዘመ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-15 12:35:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

የፋይዳ መታወቂያን ከባንክ ሂሳብ ጋር ለማስተሳሰር የተሰጠው ጊዜ እስከ ጥቅምት 30 ተራዘመ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንክ ደንበኞች ሂሳባቸውን ከፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ጋር የማስተሳሰሪያ ጊዜ ገደብን አራዝሟል። ባንኩ ከዚህ ቀደም በ27 የከተማ አስተዳደሮችና በሐረሪ ክልል ያሉ ደንበኞች እስከ ግንቦት 6/ 2018 ዓ.ም፣ በቀሪው የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ደንበኞች ደግሞ እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ሂሳባቸውን ከፋይዳ ጋር እንዲያስተሳስሩ ጊዜ ሰጥቶ ነበር። በተሰጠው ቀነ-ገደብ ሂሳባቸውን ያላስተሳሰሩ ደንበኞች ሂሳባቸው እስኪያስተሳስሩ ድረስ ከሂሳቡ የሚወጣ ገንዘብ ወይም ተቀናሽ ግብይት እንዲታገድ የሚያደርገው "No Debit" እርምጃ ተግባራዊ ሆኖ ቆይቷል። አሁን ግን በሀገሪቱ የተከሰቱ የተለያዩ አበይት ሁነቶችንና የእርሻ ወቅቱን ታሳቢ በማድረግ፣ በ27ቱ ከተሞችና በሐረሪ ክልል ውጭ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]