የኢትዮጵያ ፓስፖርት የዓለም አቀፍና አህጉራዊ ደረጃ ይፋ ሆነ‼
የኢትዮጵያ ፓስፖርት የዓለም አቀፍና አህጉራዊ ደረጃ ይፋ ሆነ‼ የኢትዮጵያ ፓስፖርት በዓለም አቀፍ ደረጃ 173ኛ፣ በአፍሪካ ደግሞ 49ኛ ደረጃን ይዟል።የፓስፖርቱ ቁልፍ መረጃዎች፡- 📌የኢትዮጵያ ፓስፖርት ባለቤቶች ወደ 51 ሀገራት (ከዓለም አቀፍ መዳረሻዎች 25%) ያለ ቅድመ ቪዛ መጓዝ ይችላሉ። 📌11 ሀገራት (ቤኒን፣ ጋምቢያ፣ ኬንያ፣ ሩዋንዳ እና ቶጎን ጨምሮ)። በሩዋንዳና ቶጎ ለ30 ቀናት፣ በሌሎቹ ለ90 ቀናት መቆየት ይቻላል። 📌በመድረሻ ቪዛ (Visa on Arrival)፡ 34 ሀገራት (20 የሚሆኑት በአፍሪካ እንደ ኮሞሮስና ሶማሊያ ያሉ)። 📌 በኢ-ቪዛ (e-Visa) / የኤሌክትሮኒክስ ፈቃድ፡ 4 ሀገራት። 📌ኢትዮጵያ የሌሎች ሀገራት ዜጎችን በማስተናገድ ረገድ ከ199 ሀገራት 24ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠች ሲሆን፣ የ146 ሀገራት ዜጎች ያለ ቅድመ ቪዛ ወደ ሀገሪቱ መግባት ይችላሉ።…
Read the full story at wasulife ↗