የባብ አል መንዳብ መዘጋት “ለመላው ዓለም አደጋ ይሆናል” - ኳታር

ADDIS_NEWSneutral2026-09-15 17:31:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

የባብ አል መንዳብ መዘጋት “ለመላው ዓለም አደጋ ይሆናል” - ኳታር የሆርሙዝ ሰርጥ ረዘም ላለ ጊዜ ተዘግቶ ሊቆይ የሚችልበት ሁኔታ ባለበት እና የየመኑ ሁቲ በቀይ ባህር ዳርቻ ላይ ያላቸው ቁጥጥር በጨመረበት ወቅት፣ የባብ አል-መንዳብ ሰርጥ መዘጋት ለዓለም አቀፍ ንግድ እና የኢነርጂ አቅርቦት ላይ አስከፊ ውጤቶች እንደሚኖሩት ኳታር አስጠንቅቃለች። የኳታር ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ የኳታር የሚዲያ እና የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ኢብራሂም ቢን ሱልጣን አል ሃሽሚ "ዓለም በሆርሙዝ ሰርጥ መዘጋት ምክንያት የሚበቃውን ያህል እየፈተነ ነው፣ ስለዚህ ባብ አል-መንዳብም እንዲዘጋ ማድረግ አንችልም” ማለታቸውን አልጀዚራ በዘገባው አውጥቷል። አል ሃሽሚ አያይዘውም “ወደ ቀይ ባህር የሚወስደው ደቡባዊ መግቢያ መዘጋት ለመላው ዓለም አደጋ ይሆናል” በማለት ኳታር ሁኔታዎች የበለጠ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]