የጣሊያን ባንኮች የኮይሻ ግድብን ለማጠናቀቅ የሚያስችል 400 ሚሊዮን ዩሮ #ለኢትዮጵያ ሊያበድሩ ነው

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-15 19:30:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጣሊያን ባንኮች የኮይሻ ግድብን ለማጠናቀቅ የሚያስችል 400 ሚሊዮን ዩሮ #ለኢትዮጵያ ሊያበድሩ ነው አዲስ አበባ፣ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም. ፦ #ኢትዮጵያ 1 ሺህ 800 ሜጋ ዋት ያመነጫል ተብሎ የሚገመተውን የኮይሻ ግድብን ለማጠናቀቅ የሚያስችል የ400 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ለማግኘት ከሦስት የጣሊያን ባንኮች ጋር ድርድር ላይ መሆኗን ብሉምበርግ ዘግቧል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አሸብር ባልቻ እንደገለጹት፣ ተቋማቸው 3 ቢልዮን ዩሮ የሚያወጣውን ፕሮጀክት ለማጠናቀቅ ተጨማሪ 100 ሚልዮን ዩሮ የሚያክል ገንዘብ ከአገር ውስጥ ምንጮች ማሰባሰብ ይችላል" ያሉ ሲሆን "የብድር ስምምነቱ በቀጣይ ጥቅምት ወር ይፈረማል ብለን እንጠብቃለን" ሲሉ ተናግረዋል። በጊቤ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለው የዚህ ፕሮጀክት ማጠናቀቂያ በኢትዮጵያ የእዳ ሽግሽግ ምክንያት ከተያዘለት…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]