#MoE

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-15 20:48:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

#MoE በግጭት ምክንያት ከትግራይ የሚወጡ መምህራን ካሉ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲያስተምሩ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የሚያስተምሩ መምህራን በግጭትና በጸጥታ ችግር ምክንያት ከክልሉ የሚወጡ ከሆነ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲያስተምሩ እንደሚደረግ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ በትግራይ ያሉ ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን እንደማይመድቡም ገልጸዋል። " አንደኛ ዓመት የሚማሩ ተማሪዎችን ትግራይ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አንመድብም፤ የማንመድበው ትግራይ ስለሆነ አይደለም። የግጭት ቦታ ውስጥ መልሰን መውሰድ አንችልም" ብለዋል። አንደኛ ዓመት ተማሪዎቹ ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተመድበው ትምህርታቸውን እንደሚከታተሉም ጠቁመዋል። ፕ/ር ብርሃኑ በዩኒቨርሲቲዎች የጸጥታ ሁኔታ ሳይጠበቅ ተማሪዎች በአግባቡ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]