🇨🇳ቻይና ለውሃ ውስጥ ቅኝትና ክትትል አገልግሎት የሚውል ራሱን በራሱ የሚመራ አዲስ የሮቦት ዓሣ አስተዋወቀች። ይህ ቴክኖሎጂ የሰዎች ቀጥተኛ ቁጥጥር ሳያስፈልገው በውሃ ውስጥ በነፃነት ተዘዋውሮ መረጃዎችን የመሰብሰብ ከፍተኛ አቅም አለው ተብሏል።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-15 21:13:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇨🇳ቻይና ለውሃ ውስጥ ቅኝትና ክትትል አገልግሎት የሚውል ራሱን በራሱ የሚመራ አዲስ የሮቦት ዓሣ አስተዋወቀች። ይህ ቴክኖሎጂ የሰዎች ቀጥተኛ ቁጥጥር ሳያስፈልገው በውሃ ውስጥ በነፃነት ተዘዋውሮ መረጃዎችን የመሰብሰብ ከፍተኛ አቅም አለው ተብሏል። #NewChina @tikvahethiopia

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]