«ኢትዮጵያ  የሱዳንን ግዛትመቆጣጠር  ትፈልጋለች»

ADDIS_NEWSneutral2026-09-16 05:10:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

«ኢትዮጵያ የሱዳንን ግዛትመቆጣጠር ትፈልጋለች» የሱዳን ጦር ኤታ ማጆር ሹም ጄኔራል ያሰር አል-አታ፣ ኢትዮጵያ በሱዳን ያለውን ጦርነት በመጠቀም የሱዳንን ግዛት ለመቆጣጠር እና በቀይ ባህር ዙሪያ ስልታዊ ቦታዎችን ለማግኘት እየጣረች ነው ሲሉ ከሰዋል። አል-አታ በአል-ሾሩክ ጋዜጣ ላይ በሰጡት ቃለ መጠይቅ፣ አዲስ አበባ አል-ፋሻጋን፣ ቄይሳንን እና ኩርሙክን ጨምሮ በርካታ ቦታዎችን ለመቆጣጠር እቅድ እንዳላት ገልጸዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ በሁለቱ አገሮች ድንበር አቅራቢያ የሚደረገው ውጊያ ተባብሷል። የሱዳን ሠራዊት ድሮኖች ከኢትዮጵያ በኩል ተነስተው ጥቃት ሰንዝረዋል ሲል የከሰሰ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ ግን ይህንን ውንጀላ አስተባብላለች። ኢትዮጵያ በበኩሏ፣ ሱዳን የኢትዮጵያ ታጣቂ ቡድኖችን እንቅስቃሴ ትደግፋለች ስትል ትከሳለች። ይህ የድንበር ውዝግብ የቆየ ሲሆን፣ በተለይ አል-ፋሻጋ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]