ሼፍ

HAHUJOBSneutralhealth2026-09-16 05:31:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሼፍ #in_joy_burger #hospitality #Addis_Ababa በምግብ ዝግጅት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሰርተፊኬት ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በምግብ ዝግጅት መመሪያ ወይም ማንዋል መሰረት ቅድመ ምግብ ማዘጋጀት - የምግብ ንጽህናና የጥራት ደረጃዎችን እና መስፈርቶችን መጠበቅ - የእቃ አጠቃቀምና ክምችት መቆጣጠር - የምግብ ማዘጋጃ እና ማብሰያ መሳሪያዎችን በአግባቡ መጠቀምና ንጽህናቸውን መጠበቅ - ለምግብ ዝግጅት የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን በትክክል መጠቀምና መቆጣጠር - የደንበኞችን የምግብ ትዕዛዝ በፍጥነትና በትክክል ማዘጋጀት - የምግብ ግብዓቶች ክምችት ላይ እጥረት ሲኖር ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ - የምርት ጥራት እንዲጠበቅ የሚያስፈልጉ ሂደቶችን መከተል - የሥራ ቦታን ንጹህና የተደራጀ ማድረግ Quanitity…

Read the full story at hahujobs ↗
AdYour ad here[email protected]