ራሳችሁን ተከላከሉ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-16 05:47:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

ራሳችሁን ተከላከሉ‼️ የኦሮሚያ ክልል ባለሥልጣናት ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፣ ምዕራብ ሸዋ፣ ሰሜን ሸዋ እና ቄለም ወለጋን ጨምሮ የጸጥታ ችግር ባለባቸው ዞኖች፣ እድሜያቸውና ጤናቸው የሚፈቅድላቸው አርሶ አደሮች የጦር መሣሪያ ገዝተው እንዲታጠቁና አካባቢያቸውን ተደራጅተው እንዲጠብቁ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸው ተሰማ። የክልሉ መንግሥት የጦር መሳሪያ ገዝተው ለሚታጠቁ አርሶ አደሮች ባስቸኳይ የጦር መሣሪያ ፈቃድ ይሠጣል፤ ጥይትም በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀርባል በማለት የዞኖቹ ባለሥልጣናት ለአርሶ አደሮች እንደነገሯቸው ነዋሪዎች ነግረውናል። የጦር መሳሪያ ለመግዛት የገንዘብ አቅም የሌላቸው አርሶ አደሮች አጣብቂኝ ውስጥ መግባታቸውንም ምንጮች ጨምረው ጠቅሰዋል። Via:- ዋዜማ ሬዲዮ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]