“የመምህራኖቻችን ትጋት እና መሰጠት መሰረታዊ ምሰሶ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-16 05:38:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

“የመምህራኖቻችን ትጋት እና መሰጠት መሰረታዊ ምሰሶ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ2019 ዓ.ም ትምህርት መጀመርን አስመልክተው ለተማሪዎች፣ ለመምህራን እና ለመላው የትምህርት ባለድርሻ አካላት መልእክት አስተላልፈዋል። የመልእክታቸው ሙሉ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ በመላው ሀገራችን ለሚገኙ ተማሪዎቻችን አዲሱ የትምህርት ዘመን ስኬታማ እንዲሆን እንመኛለን! ‎ ‎ወጣቱ ትውልድ ለኢትዮጵያ ትልቁ ሀብቷ በመሆኑ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጅማሮን ተከትሎ፤ እያንዳንዱ ተማሪ ለላቀ እውቀት በትጋትና…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]