የግብፁ አል-ሲሲ ከሞሐመድ ቢን ሰልማን ጋር ተወያዩ፡፡

ADDIS_NEWSneutral2026-09-16 10:03:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

የግብፁ አል-ሲሲ ከሞሐመድ ቢን ሰልማን ጋር ተወያዩ፡፡ የግብፅ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ አል-ሲሲ በካይሮ ከሳዑዲ ዐረቢያው አልጋ ወራሽ ልዑል ሞሐመድ ቢን ሰልማን ጋር ባደረጉት ውይይት፤ በቀይ ባሕር ደህንነቱ የተጠበቀና ያልተስተጓጎለ የባሕር ላይ መጓጓዣ እንዲኖር የቀረበውን የሳዑዲ ጥሪ መደገፋቸውን የግብፅ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ገልጿል። ፕሬዚዳንት አል-ሲሲ «ኤም.ቢ.ኤስ» በመባል ከሚታወቁት አልጋ ወራሽ ጋር ማክሰኞ ዕለት የተገናኙት፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ልዑል ፋይሰል ቢን ፈርሃን እና ሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት የተካተቱበትን የሳዑዲ ልዑካን ቡድን በተቀበሉበት ወቅት ነው። የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤቱ መግለጫ እንደሚያመላክተው «በግብፅ እና በሳዑዲ ዐረቢያ መካከል ያለው ግንኙነት በአረብ አገራት ማዕቀፍ ውስጥ አርአያነት ያለው ነው፤ የሳዑዲ ዐረቢያ እና የባሕረ ሰላጤው አገራት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]