ለክቡራን የባንካችን ደንበኞች፡

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-09-16 10:05:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለክቡራን የባንካችን ደንበኞች፡ የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ማስተሳሰርን በተመለከተ *** የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባስተላለፈው መመሪያ መሠረት ከሐረሪ ክልል እና ከታች ከተዘረዘሩት ከተሞች ውጪ በሚገኙ ቅርንጫፎች ሂሳብ የከፈታችሁ ደንበኞች እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ሂሳባችሁን ከፋይዳ መታወቂያችሁ ጋር ማስተሳሰር እና ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል። 👉 በአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ አስተዳደር፣ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ ደብረብርሃን፣ ኮምቦልቻ፣ ሀዋሳ፣ አርባ ምንጭ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ሆሳዕና፣ ወራቤ፣ ቡታጂራ፣ ወልቂጤ፣ ሸገር፣ ጅማ፣ አዳማ፣ ሻሸመኔ፣ ቢሾፍቱ፣ ባቱ፣ አምቦ፣ መቐለ፣ አክሱም፣ ዓዲግራት፣ ጋምቤላ፣ አሶሳ እና በሐረሪ ክልል የምትገኙ እና እስካሁን ሂሳባችሁን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ያላስተሳሰራችሁ ደንበኞች ሂሳባችሁን ከፋይዳ መታወቂያችሁ ጋር በማስተሳሰር በሂሳባችሁ…

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]