በኢትዮጵያ የስነ- ተዋልዶ ጤና አገልግሎትን የተሻለ ለማድረግ የመድሀኒት አቅርቦት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ተባለ ::
በኢትዮጵያ የስነ- ተዋልዶ ጤና አገልግሎትን የተሻለ ለማድረግ የመድሀኒት አቅርቦት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ተባለ :: በተጠናቀቀው የ2018 በጀት አመት ለእናቶች፣ ለህጻናት፣ ለአፍላ ወጣቶች እና ከተዋልዶ ጤና ጋር በተያያዘ የሚመደበው በጀት እንዲያድግ መደረጉ ተገልጿል። የኮንሰርቲየም ኦፍ ሪፕሮዳክቲቭ ሄልዝ አሶሴሽንስ CORHA ዳይሬክተር አቶ አበበ ከበደ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት ከዚህ ቀደም የተዋልዶ ጤና እና የቤተሰብ እቅድ አገልግሎቶች በአብዛኛው በውጭ ሀገራት እርዳታ ላይ የተመሰረቱ ነበሩ። ከአለም አቀፍ የፋይናንስ ቀውስ እና የድጋፍ መቀነስ አንጻር ይህንን ችግር ለመቋቋም የተለያዩ ስትራቴጂዎችን የማዘጋጀት ስራ ሲከናወን ቆይቷል ብለዋል።የተዋልዶ ጤና እና የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ተዳራሽነት ማደግ የእናቶችና ህጻናትን ሞት ለመቀነስ እንደሚረዳ የገለፁት አቶ አበበ ባለፉት…
Read the full story at zena24now ↗