ጄጄ ጋብሪኤል ከማንችስተር ዩናይትድ ለመውጣት ልምምድ አቋረጠ።
ጄጄ ጋብሪኤል ከማንችስተር ዩናይትድ ለመውጣት ልምምድ አቋረጠ። የ15 ዓመቱ የማንችስተር ዩናይትድ የፊት መስመር ተጫዋች ታዳጊ ጄጄ ጋብሪኤል ክለቡን ለመልቀቅ ጥያቄ ማቅረቡን ተከተሎ ላለፉት ሦሥት ቀናት ከቡድኑ ጋር ልምምድ ሳይሠራ ከክለቡ ርቆ ይገኛል። ታዳጊው ክለቡን ለቆ ለመውጣት የወሰነ ሲኾን የተጫዋቹ ወኪሎችም ከተለያዩ የአውሮፓ ታላላቅ ክለቦች የቀረቡለትን ጥያቄዎች እና ዝውውሮች እየገመገሙ ይገኛሉ። ዩናይትዶች በበኩላቸው በክለቡ ከሚገኙ ከፍተኛ ተስፋ ከተጣለባቸው ታዳጊዎች አንዱ የኾነውን ጋብሪኤልን ለማቆየት…
Read the full story at amharamassmedia ↗