የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ከአፍሪካ 2ኛ ደረጃን ያዘ‼️
የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ከአፍሪካ 2ኛ ደረጃን ያዘ‼️ የአቪዬሽን መረጃ ተንታኙ OAG ባወጣው የሴፕቴምበር 2026 መረጃ መሠረት፣ የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በታቀደ የመንገደኞች ወንበር አቅም (Scheduled Seat Capacity) ከአፍሪካ 2ኛ ደረጃን ይዟል። ኤርፖርቱ በዚህ ወር 1.19 ሚሊዮን የሚጠጉ የመንገደኞች ወንበሮችን ያስተናግዳል ተብሎ የታቀደ ሲሆን፣ ይህም ከአለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ6.5% ዕድገት አሳይቷል። ደረጃውም:- 1ኛ. ካይሮ (ግብፅ) — ~1.79 ሚሊዮን ወንበሮች 2ኛ. አዲስ አበባ (ኢትዮጵያ) — ~1.19 ሚሊዮን ወንበሮች 3ኛ. ጆሃንስበርግ (ደቡብ አፍሪካ) — ~1.16 ሚሊዮን ወንበሮች ይህ ስኬት አዲስ አበባ አፍሪካን ከሌላው ዓለም ጋር በማገናኘት ረገድ ያላትን ቁልፍ ሚና የሚያሳይ ሲሆን፣ ለዚህም…
Read the full story at addis_reporter ↗