የተማሪዎች ሰርቪስ አገልግሎት ለሁሉም ተሽከርካሪዎች ተፈቀደ‼

WASULIFEneutral2026-09-16 10:53:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

የተማሪዎች ሰርቪስ አገልግሎት ለሁሉም ተሽከርካሪዎች ተፈቀደ‼ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮን ጠቅሶ መነሃሪያ ሬዲዮ እንደዘገበው ትምህርት ሲከፈት የሚፈጠረውን የትራንስፖርት እጥረት ለመቀነስ ለኮድ 1 ብቻ ይፈቀድ የነበረውን የተማሪዎች ሰርቪስ ኮድ 3ን ጨምሮ ለሁሉም ተሽከርካሪዎች ፈቅዷል። 📌አዲሱ አሰራር፡ በትምህርት ቤቶችና ወላጆች ፈቃድ ኮድ 3ን ጨምሮ ማንኛውም ተሽከርካሪ ተማሪዎችን ማመላለስ ይችላል። 📌 የሰዓት ገደብ፡ ተሽከርካሪዎች ተማሪዎችን ከጠዋቱ 1:30 በፊት አድርሰው ወደ መደበኛ የሕዝብ ትራንስፖርት ተርሚናላቸው መመለስ አለባቸው። 📌 ቁጥጥር፡ አሽከርካሪዎች ከ1:30 በፊት ተርሚናል መገኘታቸውን በፊርማ ያረጋግጣሉ። 📌ለወላጆች፡ የትራንስፖርት ፍሰቱ እንዲቃለል ወላጆች ልጆቻቸውን በጠዋት እንዲልኩ ተጠይቋል። #WasuMohammed ​ዛሬ በዚህ ማን ድምፅ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]