ቢል ጌትስ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ገዳይ አዳዲስ በሽታዎችን ለመፍጠር ሊረዳ ይችላል ሲሉ አስጠነቀቁ
ቢል ጌትስ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ገዳይ አዳዲስ በሽታዎችን ለመፍጠር ሊረዳ ይችላል ሲሉ አስጠነቀቁ ቢል ጌትስ ባወጡት የ6 ሺህ ቃላት ጽሑፍ፣ ተንኮል አዘል አካላት አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ገዳይ በሽታዎችን ሊሰሩ እንደሚችሉ ገልጸዋል። ይህ ደግሞ የሰው ልጆችን ሕልውና አደጋ ላይ ሊጥል እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂዎች ላይ የታየው ፈጣን እድገት የባዮ-ሽብርተኝነት አደጋን ሕልውናዊ ስጋት አድርጎታል ብለዋል።ትስ በጽሁፋቸው ላይ እንዲህ ሲሉ አስፍረዋል። ኤአይ ለመድኃኒቶች እና ለክትባቶች ሕይወት አድን እድገቶች ምክኒያት ቢሆንም ገዳይ የሆነ አዲስ በሽታን መንደፍንም ቀላል ያደርገዋል። ፕሮቲኖችን እና ሕይወት አድን ክትባቶችን ለማግኘት የሚያገለግሉት ተመሳሳይ የ AI መሳሪያዎች ገዳይ በሽታዎችን ለማምረት ሊውሉ እንደሚችሉ ጌትስ…
Read the full story at zena24now ↗