መካ ቀይ መስመር ነው-ሳውዲ‼️
መካ ቀይ መስመር ነው-ሳውዲ‼️ ሳዑዲ አረቢያ የሁቲ ታጣቂዎች ወደ መካ የተኮሱትን ድሮን ማክሸፏን ገለጸች❗ ሳዑዲ አረቢያ ማክሰኞ ሌሊት በኢራን የሚደገፉት የሁቲ ታጣቂዎች መካን ለማጥቃት መሞከራቸውን በመግለጽ ድርጊቱን አወገዘች። ሳዑዲ አረቢያ በመግለጫዋ መካ ላይ የሚፈጸም ጥቃት “ቀይ መስመር” መሆኑን በመግለጽ አስጠንቅቃለች። የሁቲ ባለሥልጣናት ወደ መካ ድሮኖች አለመተኮሳቸውን በመግለጽ በድርጊቱ እጃችን የለበትም ብለዋል። መካ ከየመን ድንበር 1 ሺህ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ከተማ ነች። መካ የነብዩ ሙሐመድ የትውልድ ቦታ እና ቅዱስ ቁርዓን የተቀበሉበት ሥፍራም ነው። በሳዑዲ የሚመራው ጥምረት የአገሪቱ አየር ኃይል በሁቲዎች ወደ መካ የተተኮሰን ድሮን ማክሸፋቸውን እና ማውደማቸውን ያስታወቀው ረበዕ ዕለት ማለዳ ነበር። የጥምረቱ ቃል አቀባይ ቱርኪ አል ማልኪ ድሮኑ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗