ቴክኖሎጂን የታጠቀው አስደናቂው የልጆች ቦርሳ 🎒
ቴክኖሎጂን የታጠቀው አስደናቂው የልጆች ቦርሳ 🎒 በደሴ ከተማ ነዋሪ የኾነችው ወጣት መቅደስ መሠለ በቴክኖሎጂ የተደገፈ አስደናቂ የልጆች ቦርሳ ሠርታ ለገበያ አቅርባለች። አሚኮ ከአልማ ጋር በትብብር ባዘጋጀው የብቁ ወጣት ውድድር ላይ ነበር መቅደስ ይህንን ድንቅ የፈጠራ ሥራዋን ያቀረበችው። መቅደስ በዚህ ወቅት እንደተናገረችው የዕደ ጥበብ ሥራን ከአባቷ ቀስማለች። ይህንን የአባቷን የጥበብ ውርስ እርሷ ከደረሰችበት የቴክኖሎጂ ዘመን ጋር…
Read the full story at amharamassmedia ↗