" የሰዎች ጉዳት ቁጥር፣ የንብረት ውድመት በሚመለከት ለትክክለኛው መረጃ ወደ ቦታው የገባ ቲም እየሰራ ነው " - የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ
" የሰዎች ጉዳት ቁጥር፣ የንብረት ውድመት በሚመለከት ለትክክለኛው መረጃ ወደ ቦታው የገባ ቲም እየሰራ ነው " - የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ምሥራቅ ጉራጌ አበሽጌ ወረዳ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት በርካቶች መገደላቸውንና መታገታቸውን ነዋሪዎች የገለጹ ሲሆን፣ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ ተመስገን ካሳ ጥቃት መፈጸሙን አረጋግጠው ፣ የጉዳት መጠኑን ለማወቅ ወደ ቦታው አጣሪ ቡድን መላኩን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። አጠቃላይ ስለ ሁኔታው አቶ ተመስገን ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄዎች ቀርቦላቸው ምላሽ ሰጥተዋል። Q. ጥቃት አድራሾችን ለይታችኃል ? ከለያችሁ እነማን ናቸው ? አቶ ተመስገን ካሳ ፦ " እራሳቸውን 'ፋኖ' ብለው የሚጠሩ ታጣቂዎች ናቸው። " Q. ጥቃት አድራሾቹን ከምን በመነሳት ነው "ፋኖ" እያላችሁ የምትጠሩት ? እነሱ የሚንቀሳቀሱት…
Read the full story at tikvahethiopia ↗