የመቐለ ዓቃቤ ሕግ በዘውዲ ሃፍቱ ግድያ ጉዳይ ይግባኝ ጠየቀ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-16 11:42:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመቐለ ዓቃቤ ሕግ በዘውዲ ሃፍቱ ግድያ ጉዳይ ይግባኝ ጠየቀ። የመቐለ ዓቃቤ ሕግ ፅሕፈት ቤት፥ በዘውዲ ሃፍቱ ግድያ ተሳትፎ ነበራቸው ተብለው ተከሰው የዕድሜ ልክ እስራት ተፈርዶባቸው የነበሩ ግለሰቦች በነፃ እንዲሰናበቱ የተሰጠው ውሳኔ ተገቢ አይደለም ሲል ይግባኝ ጠይቋል። ፅሕፈት ቤቱ በግድያው ተሳትፎ ነበራቸው ተብለው በተከሰሱት ያሬድ ገብረስላሴ እና አንገሶም ሃይለማርያም ላይ የመቐለ ማዕከላዊ ፍርድ ቤት የሰጠውን የነፃ ማሰናበት ውሳኔ በመቃወም ነው ይግባኝ ያቀረበው። የይግባኝ ጥያቄው ጳጉሜን 4 ቀን 2018 ዓ.ም. ለትግራይ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በይፋ መቅረቡን ፅሕፈት ቤቱ ገልጿል። ዓቃቤ ሕግ በይግባኝ ጥያቄው፣ የጉዳዩን ውስብስብነትና አንገብጋቢነት በመጥቀስ፣ ያለምንም ጣልቃ ገብነት ጉዳዩ በአጭር ቀጠሮ እንዲታይና ውሳኔ እንዲሰጥበት መጠየቁ ተገልጿል። በዘውዲ ሃፍቱ ግድያ ተጠርጥሮ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]