ኢትዮጵያ የአደጋ ጊዜ የደረጃ 1 የድንገተኛ ህክምና ቡድንፍቃድን አገኘች
ኢትዮጵያ የአደጋ ጊዜ የደረጃ 1 የድንገተኛ ህክምና ቡድንፍቃድን አገኘች ኢትዮጵያ በዓለም የጤና ደህንነት መስክ አዲስ እና አስፈላጊ ስኬት ማስመዝገቧ ተገልጿል ። የዓለም ጤና ድርጅት የኢትዮጵያን የደረጃ 1 የድንገተኛ ህክምና ቡድን በይፋ መመደቡ ተገልጿል። ይህ ምደባ ኢትዮጵያ በአደጋ፣ በበሽታ ወረርሽኝ፣ በግጭት እና በሌሎች የጤና አደጋዎች ወቅት በፍጥነት ምላሽ መስጠት የሚችል በዓለም አቀፍ የሕክምና መስፈርቶች የተረጋገጠ የአደጋ ጊዜ ሕክምና ቡድን መገንባቷን የሚያሳይ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዲኤታ የሆኑት ዶክተር ደረጄ ዱጉማ መግለጻቸውን ብስራት ሬዲዮ ሰምቷል። የኢትዮጵያ የድንገተኛ ህክምና ቡድን ከዓለም የጤና ድርጅት ፣ ከዩኬ ድንገተኛ ህክምና ቡድን፣ ከስፔን ድንገተኛ ህክምና ቡድን የሥልጠና እና የአቅም ግንባታ ድጋፍ እንዳገኘ ተጠቅሷል። በተጨማሪም የደረጃ 1 ሕክምና ተቋም…
Read the full story at zena24now ↗