የጃፓናውያን እድሜ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-16 12:11:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጃፓናውያን እድሜ በጃፓን 100 ዓመት የደፈኑ እና ከዛ በላይ የሆናቸው ሰዎች ቁጥር 100 ሺህ አለፈ። በጃፓን ዕድሜያቸው 100 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ሰዎች ቁጥር ለመጀመሪያ ጊዜ 100 ሺህ አልፎ 107,677 መድረሱን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ከእነዚህ ውስጥ 88 በመቶው ሴቶች ሲሆኑ በኪዮቶ ከተማ የሚኖሩት የ114 ዓመቷ ኪሺሞቶ ፉዮ በእድሜ እጅግ የገፉት ሴት ናቸው። የጃፓን ጤና ሚኒስትር ኬኒቺሮ ኡኖ፤ የህክምናና የቴክኖሎጂ እድገት ሰዎች ረጅም እድሜ እንዲኖሩ ካደረጉ ምክንያቶች መካከል መሆናቸውን ገልጸዋል። ባለሙያዎች የጃፓናውያንን ረጅም ዕድሜ ከጤናማ አመጋገብና ንቁ ከሆነ የአኗኗር ዘይቤ ጋር ያያይዙታል። የጃፓን ምግብ በአብዛኛው ፦ - በዓሣ - በአትክልት - በሩዝ ላይ የተመሰረተ ሲሆን ከሌሎች ብዙ ሀገራት አንጻር የስብ መጠናቸው የቀነሰ ነው። በጃፓን…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]