ያለፉት ዓመታት የሰላም ጥረቶች አማራ ክልልን ከየት ወደ የት?

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-16 12:36:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

ያለፉት ዓመታት የሰላም ጥረቶች አማራ ክልልን ከየት ወደ የት? አማራ ክልልን ከገጠመው የግጭት አዙሪት በማውጣት ወደ ዘላቂ ሰላም ለመመለስ ባለፉት ዓመታት በመንግሥት በኩል ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪዎች ተደርገዋል። የሕዝብ ውይይቶች እና ልዩነቶችን በድርድር የመፍታት ጥረትም የክልሉ ሰላም ምሰሶዎች ኾነው ተሠርቶባቸዋል። እውነተኛ እና ዘላቂ ሰላም ሊመጣ የሚችለው በጠመንጃ ኀይል ሳይኾን በራሱ ከሕዝቡ የነቃ ተሳትፎ፣ መግባባት እና የሃሳብ ልውውጥ ነው። ከሀገር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]