በእውቀት የተገነባ አየር ኃይል

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-09-16 15:17:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

በእውቀት የተገነባ አየር ኃይል የኢትዮጵያን የአየር ክልል ሉዓላዊነት መጠበቅ በትጥቅ አቅም ብቻ የሚወሰን ተልዕኮ አይደለም። ዘመናዊ ቴክኖሎጂም ብቻውን ዋስትና አይሆንም። ቴክኖሎጂን በእውቀት የሚጠቀም፣ በትክክለኛው ጊዜ ትክክለኛ ውሳኔ የሚወስንና የሀገርን ታላቅ አደራ በኃላፊነት የሚወጣ ብቁ ሰው ያስፈልጋል። ከዘጠና ዓመታት በላይ የድልና የጀግንነት ታሪክ የጻፈው የኢትዮጵያ አየር ኃይልም የሰው ኃይል ግንባታን ዋነኛ ምሰሶ በማድረግ በትኩረት እየሰራበት ይገኛል። ይህ የልህቀት ጉዞ ደግሞ የሚጀምረው በአየር ኃይል አካዳሚ ነው። አካዳሚው ወጣቶችን በትምህርት ብቻ አይገነባም፤ ከሙያ ብቃት ጋር ኃላፊነትን፣ ከዕውቀት ጋር የሀገርን አደራ እና ከክህሎት ጋር የተልዕኮ ተጠያቂነትን ያጣምራል። ፓይለቱ ወደ ሰማይ ከመነሳቱ በፊት በመሬት ላይ ይገነባል። በክፍል ውስጥ የሚማረውን ዕውቀት በተግባር…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]