በእኛ አገር ፖለቲካ ውስጥ ለዘመናት የሠራነው ትልቁ ስህተት ሁልጊዜ "ማን ይግዛን?" በሚለው ጥያቄ ላይ ብቻ መጠመዳችን ነው፤ ነገር ግን አገርን የሚገነባውና ዘላቂ ሰላምን የሚያረጋግጠው ዋናው ጥያቄ "እንዴት እንገዛ?" የሚለው እንደሆነ እስከዛሬ አልተረዳንም።በዚህ ቪዲዮ ከግለሰብ አምልኮና ከወገንተኝነት ፖለቲካ ወጥተን፣ የሕግ የበላይነትና ጠንካራ ተቋማት የሚገነቡበትን መሠረታዊ መንገድ በጥልቀት እንተነትናለን፤ እስከ መጨረሻው አብራችሁን ቆዩ!
በእኛ አገር ፖለቲካ ውስጥ ለዘመናት የሠራነው ትልቁ ስህተት ሁልጊዜ "ማን ይግዛን?" በሚለው ጥያቄ ላይ ብቻ መጠመዳችን ነው፤ ነገር ግን አገርን የሚገነባውና ዘላቂ ሰላምን የሚያረጋግጠው ዋናው ጥያቄ "እንዴት እንገዛ?" የሚለው እንደሆነ እስከዛሬ አልተረዳንም።በዚህ ቪዲዮ ከግለሰብ አምልኮና ከወገንተኝነት ፖለቲካ ወጥተን፣ የሕግ የበላይነትና ጠንካራ ተቋማት የሚገነቡበትን መሠረታዊ መንገድ በጥልቀት እንተነትናለን፤ እስከ መጨረሻው አብራችሁን ቆዩ! https://youtu.be/-wU-pykycqQ?si=L8Mo400tmN8VImMI
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗