በክልላቸው እንድማሩ ተወስኗል‼

WASULIFEneutral2026-09-16 16:01:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

በክልላቸው እንድማሩ ተወስኗል‼ የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ ምደባ‼ የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አልፈው ለከፍተኛ ትምህርት ያለፉ ተማሪዎችን የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ይፋ ካደረገ በኋላ አሁን ላይ ማስታወቂያውን አንስቶታል።ለማንኛው ዋና ጉዳዮቹ ከስር የተገለፁት ናው። 📌ምደባው የተማሪዎችን ውጤት፣ ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎች ቅበላ አቅም እና ፆታ ታሳቢ ያደረገ ነው። 📌 70% ተማሪዎች ከራሳቸው ክልል/ዞን ውጭ፣ 30% ደግሞ በራሳቸው ክልል/ዞን እንዲመደቡ ተደርጓል። 📌 500 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በተናገሩት የመጀመሪያ ምርጫ ተመድበዋል፤ ለዓይነ ስውራንና የመስማት ችግር ላለባቸው ተማሪዎችም ልዩ ድጋፍ በሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች ተመድበዋል። ውጤት ለማየት፦ እስኪስተካከል ጠብቁ👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]