የራያ ወታደራዊ እንቅስቃሴ‼️
የራያ ወታደራዊ እንቅስቃሴ‼️ መነሻቸውን ከኤርትራ ያደረጉ 24 ኦራል፣ 3 መድፍ፣ 3 ዙ-23 የታጠቁ ተሽከርካሪዎች፣ትጥቅ እና ስንቅን ጨምሮ በዓዲ-ዃላ አድርጎ ራማን፣ ዓድዋን እና ሓውዜንን አቋርጠው መቐለ ከገቡ በኋላ በዛሬው ዕለት በቀጥታ ወደ ራያ መግባቱ ታውቋል። የፌደራል መንግስቱም ወደ ራያ አካባቢ ከፍተኛ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል። በአካባቢው ውጊያ ሊጀመር እንደሚችል የአካባቢው ነዋሪዎች ስጋታቸውን ገልፀዋል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗