“የነገው ስኬት ዛሬ ይጀምራል” የ2019 በጀት ዓመት ትምህርት በዋግ ኽምራ
“የነገው ስኬት ዛሬ ይጀምራል” የ2019 በጀት ዓመት ትምህርት በዋግ ኽምራ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች ከመስከረም 5/2019 ዓ.ም ጀምሮ የመማር ማስተማር ሂደቱ ተጀምሯል። ተማሪ በረከት ሙሉጌታ እና ተማሪ ዳዊት ደሳለኝ በመድኃኔዓለም አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ4ኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው። በትምህርታቸውም እርስ በእርስ ተፎካካሪ እንደኾኑ አጫውተውናል። በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሚሰጠው የማጠናከሪያ ትምህርትም በጋራ…
Read the full story at amharamassmedia ↗