የተረሳውን የግብ ዘብነት ሙያ የማዳን ጥረት።
የተረሳውን የግብ ዘብነት ሙያ የማዳን ጥረት። በሀገራችን እግር ኳስ ውስጥ ትልቅ ትኩረት ከሚሹ ነገር ግን በክለቦች እና ባለድርሻ አካላት ችላ ከተባሉ ዘርፎች አንዱ የግብ ጠባቂነት ሙያ ነው። በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ ከፍተኛ ሊግ ከሚወዳደሩ 18 ክለቦች መካከል 16ቱ የውጭ ሀገር ግብ ጠባቂዎችን የሚጠቀሙ መኾኑ የችግሩን ስፋት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ችግሩ የውጭ ሀገር ግብ ጠባቂዎችን ማስፈረም ላይ ብቻ ሳይኾን የመጡትስ ተጫዋቾች ለሀገር…
Read the full story at amharamassmedia ↗