”ለማን እንደምንታገል ሳናውቅ የምናደርገው ዓላማ የሌለው ትግል በመኾኑ ተጸጽተን መጥተናል” ወደ ሰላም የተመለሱ ታጣቂዎች
”ለማን እንደምንታገል ሳናውቅ የምናደርገው ዓላማ የሌለው ትግል በመኾኑ ተጸጽተን መጥተናል” ወደ ሰላም የተመለሱ ታጣቂዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረ ታቦር ከተማ ዙሪያ «ዓለምሳጋ» በተባለ ቦታ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 12 የታጣቂ ቡድን አባላት የመንግሥትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ ኮር እጃቸውን ሰጥተዋል። በሀገር መከላከያ ሠራዊት የቀጣናው ኮር አዛዥ ኮሎኔል ሰጥየ አራጌ እንዳስታወቁት ታጣቂዎቹ የሰላምን መንገድ እንዲመርጡ የኮር፣ የአድማ መከላከል እና የሌሎች…
Read the full story at amharamassmedia ↗