ፌደራል ፖሊስ ተረክቧል‼

WASULIFEneutral2026-09-16 16:09:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፌደራል ፖሊስ ተረክቧል‼ ከ46.4 ሚሊዮን ብር በላይ በሚገመቱ ተሽከርካሪዎች የተፈጸመ ከባድ የማታለል ወንጀል ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ዋለ‼ ከግል ተበዳይ ዮናስ ገብረመስቀል 12 የBYD Seagull ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በውክልና ተረክቦ በመሸጥ፣ ገንዘቡን ሳይመልስ ከሀገር የተሰወረው ሰልማን መሀመድ የተባለው ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። ዋና ዋና ነጥቦች፦ 📌ተጠርጣሪው በታይላንድ፣ ሲንጋፖር፣ ፊሊፒንስ እና ኢንዶኔዥያ ሲዘዋወር የቆየ ሲሆን፣ በወጣበት ዓለም አቀፍ የቀይ ማስታወቂያ (Red Notice) መሠረት በኢንዶኔዥያ ተይዟል። 📌 ተጠርጣሪው መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ተላልፎ ተሰጥቷል። 📌 ከዚህ ወንጀል በተጨማሪም ግለሰቡ በሌሎች ሁለት ከባድ የማታለል ወንጀሎች ተጠርጥሮ ተጨማሪ ምርመራ እየተደረገበት ይገኛል።…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]