#ተጨማሪ

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-09-16 17:56:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ተጨማሪ በትምህርት ሚኒስቴር የተደረገው ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ምንን መሠረት አድርጓል? ምደባው የተደረገባቸው ዋና ዋና መስፈርቶች ● የተማሪዎች ውጤትና የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ● የዩኒቨርሲቲዎች የተማሪ ቅበላ አቅም ● የክልል፣ የዞን፣ የወረዳ እና የት/ቤት ስርጭት ● የሴት እና የወንድ ተማሪዎች የፆታ ስብጥር ● የዓይነ ስውራን እና የመስማት ችግር ያለባቸው ተማሪዎች 70 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች ከተማሩበት ክልል ወይም ዞን ውጭ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተደርጓል። 30 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች ደግሞ በተማሩበት ክልል ወይም ዞን ውስጥ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ መደረጉ ተገልጿል። 500 እና ከዚያ በላይ አጠቃላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው ተመድበዋል። ይህም ተማሪዎቹ ላስመዘገቡት የላቀ ውጤት ዕውቅና ለመስጠት እና ከፍተኛ አፈጻጸምን…

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]