የራያ ወታደራዊ እንቅስቃሴ‼️
የራያ ወታደራዊ እንቅስቃሴ‼️ መነሻቸውን ከኤርትራ ያደረጉ 24 ኦራል፣ 3 መድፍ፣ 3 ዙ-23 የታጠቁ ተሽከርካሪዎች፣ትጥቅ እና ስንቅን ጨምሮ በዓዲ-ዃላ አድርጎ ራማን፣ ዓድዋን እና ሓውዜንን አቋርጠው መቐለ ከገቡ በኋላ በዛሬው ዕለት ከቀኑ 6:00 አካባቢ በቀጥታ ወደ ራያ መግባቱ ታውቋል። የፌደራል መንግስቱም ወደ ራያ አካባቢ ከባባድ መሳሪያዎችን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል። በአካባቢው ውጊያ ሊጀመር እንደሚችል የአካባቢው ነዋሪዎች ስጋታቸውን ገልፀዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗