#Update
#Update " ኦነግ ሸኔ ኮሬንም የሎጂስቲክስ ምንጭ አድርጎ በአካባቢው እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ ተደርጎ በምዕራብ ጉጂ ዞን አመራር የተሰጠው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው " - አቶ አሸብር በዙ፣ የኮሬ ዞን ኮሚኒኬሽን ኃላፊ " መረጃው እየሞተ ያለውን ሕዝብ የሚወነጅል ነው ! " ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከሰሞኑ በኮሬ ዞን፣ ጎርካ ወረዳ፣ ሁለት ወጣቶች በሞተር ሳይክል ከዝጆላ ወደ ኬሌ ከተማ እየተጓዙ ባሉበት 'ቦኮሶ' ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ጥቃት ተፈጽሞባቸው ሕይወታቸው ማለፉን አስመልክቶ ባወጣው ዘገባ የሁለቱንም ዞኖች የጸጥታ መዋቅሮች ማነጋገሩ ይታወቃል። የኮሬ ዞን ኮሚኒኬሽን ባወጣው መግለጫ፣ የምዕራብ ጉጂ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ኃላፊ፣ በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው ኦኔግ ሸኔ " ኮሬንም እንደ የሎጂስቲክስ ምንጭ እየተጠቀመ... " በሚል የሰጡትን መረጃ ተቃውሟል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗