ወታደራዊ ውጥረት በራያ አላማጣ ‼
ወታደራዊ ውጥረት በራያ አላማጣ ‼ 📌 በትግራይ ያለው ወታደራዊ እንቅስቃሴ እየተካረረ ነው ተብሏል። በራያ አላማጣና በዙሪያው ባሉ ቀጠናዎች ከፍተኛ የሰው ኃይልና የጦር መሳሪያ ዝውውር እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ። ከምንጮች የተገኙ ዋና ዋና መረጃዎች፦ 📌 የኃይል ዝውውር ከቅልሻ የተነሱ በርካታ የሕወሓት ታጣቂዎች ወደ አማራ ክልል (ራያ ቆቦ) አቅጣጫ ወደፊት መስመሮችን ይዘው ገብተዋል። 📌 ከመቀሌ የተነሱ ከ20 በላይ ተሽከርካሪዎች ከባድ መሳሪያዎችንና ታጣቂዎችን ወደ ኮረም፣ መሆኒና አላማጣ አጓጉዘዋል። 📌 በትግራይ በተለያዩ አካባቢዎች (ትምህርት ቤቶችና ማህበራዊ ተቋማትን ጨምሮ) ወጣቶች ለግዳጅ እየተወሰዱ ይገኛሉ። 📌 በአርሚ 44 እና ኮር 3 አባላት ከትላንት ምሽት ጀምሮ ስልኮቻቸውን እንዲያስረክቡና ለግዳጅ ዝግጁ እንዲሆኑ መደረጉ ተጠቁሟል። 👉ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን‼…
Read the full story at wasulife ↗