በኢትዮጵያ በቀን 600 ሰዎች ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ህይወታቸው ያልፋል ተባለ።

ZENA24NOWneutral2026-09-17 10:33:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኢትዮጵያ በቀን 600 ሰዎች ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ህይወታቸው ያልፋል ተባለ። በአለምአቀፍ ደረጃም ሆነ በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፏ መምጣታቸው ተጠቁሟል። ይህ የተባለው በዛሬው እለት በኢትዮጵያ ለ8ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓለም አቀፍ የሕሙማን ደህንነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው መድረክ ላይ ነው።የጤና ሚኒስቴር ከአለም ጤና ድርጅት ጋር በመተባበር አለም አቀፍ የሕሙማንን ደህንነት ቀንን አስመልክቶ መድረኩን ያዘጋጀ ሲሆን እለቱም‹‹ ደህንነቱ የተጠበቀ ክብካቤ ለጤናማ ህይወት በሚል መሪ ቃል ›› በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በተለያዩ መርሃ-ግብሮች እየተከበረ ይገኛል። የሪዞልቭ ቱ ሴቭ ላይቭ በኢትዮጵያ ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር ግርማ አሰፋ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት በአለም አቀፍ ደረጃ አራት ህይወታቸው ከሚያልፉ ሰዎች ሶስቱ ተላላፊ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]