📢 የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ - ሩት ስቴሽነሪ
📢 የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ - ሩት ስቴሽነሪ 📌 የስራ መደብ: የፅሁፍ እና ኮፒ ሰራተኛ 🏢 ድርጅት: ሩት ስቴሽነሪ (Ruth Stationery) 📍 ቦታ: አራት ኪሎ አካባቢ፣ አዲስ አበባ 👤 ፆታ: ሴት 📋 ዋና ዋና ተግባራት * የተለያዩ የጽሁፍ (Typing) ስራዎችን ማከናወን * የንግድ ፍቃድ በኦንላይን ማደስ እና ማውጣት * የፓስፖርት ቀጠሮ በኦንላይን ማስያዝ * ሌሎች የመስመር ላይ (Online) አገልግሎቶችን መስጠት * ደንበኞችን በጥሩ ሁኔታ ማስተናገድ 🎯 መስፈርቶች * በTyping እና በኦንላይን የሚሰጡ አገልግሎቶች ላይ ከ አንድ አመት በላይ በቂ ልምድ ያላት * ጥሩ የኮምፒዩተር እና የኢንተርኔት አጠቃቀም ችሎታ ያላት * ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር የምትችል * ታማኝ፣ ታታሪ እና ሀላፊነት የምትወስድ * አራት ኪሎ አካባቢ መስራት የምትችል 📩 ለበለጠ መረጃ…
Read the full story at effoyjobs ↗