አክሱም ዩኒቨርሲቲ የጦር ጉዳተኞችን ከግቢው በማስወጣት ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ገለጸ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የጦር ጉዳተኞችን ከግቢው በማስወጣት ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ገለጸ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ሚኒስቴር በተሰጠው አቅጣጫ መሠረት በዲዲአር ሂደት ከትጥቅ እንቅስቃሴ የተሰናበቱ የጦር ጉዳተኞችን ከዋናው ግቢ የማስወጣት ሥራ እያከናወነ እንደሚገኝና ተማሪዎች ከመድረሳቸው በፊት ሂደቱ ሙሉ በሙሉ እንደሚጠናቀቅ በመግለጽ፣ ነባርና አዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጁ መሆኑን ለትምህርት ሚኒስቴር በጻፈው ደብዳቤ አመለከተ። አክሱም ዩኒቨርሲቲ የትምህርት፣ የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ሥራውን ሰላምና ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ማከናወን እንዲችል፣ የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ከማንኛውም የጦር ጉዳተኞች እና የትጥቅ እንቅስቃሴ ነፃ እንዲሆን አቅጣጫ መስጠቱ ይታወቃል። ይህንን አቅጣጫ ተከትሎ ዩኒቨርሲቲው ከአካባቢው አስተዳደር፣ ከክልል፣ ከዞንና…
Read the full story at addis_news ↗