“መሠረተ ልማትን የኢኮኖሚ ማሳለጫ ሞተር አድርጎ መምራት ይገባል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-17 10:18:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

“መሠረተ ልማትን የኢኮኖሚ ማሳለጫ ሞተር አድርጎ መምራት ይገባል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በአማራ ክልል የመሠረተ ልማት ዝርጋታ የሚያከናውኑ ባለድርሻ ተቋማት በ2018 በጀት ዓመት የጋራ የዕቅድ ግምገማ እና በ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በዚህ ወቅት እንደተናገሩት መሠረተ ልማት የማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ልማት መሠረት ነው። የመሠረተ ልማት ዘርፍ አገልግሎትን የሚያሳልጥ የዛሬ የልማት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]