" ለሕዝቧ ምቹ የሆነች፣ ለጠላቶቿ የማትንበረከክና በአለት ላይ የጸናች ሀገር ለመገንባት በአንድነት መሥራት ይገባል " - ሼይኸ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-17 10:40:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ለሕዝቧ ምቹ የሆነች፣ ለጠላቶቿ የማትንበረከክና በአለት ላይ የጸናች ሀገር ለመገንባት በአንድነት መሥራት ይገባል " - ሼይኸ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ‎ ‎የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባለቤትና ሊቀ መንበር ሼይኸ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ " ኢትዮጵያ ከአደጉት የዓለም ሀገራት ተርታ እንድትሰለፍ ሚድሮክ የበኩሉን አስተዋፅዖ በማድረግ ላይ ይገኛል " አሉ። ‎ ይህን ያሉት ዛሬ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የቤተሰብ ቀን ሲከበር ነው። በመርሃግብሩ ላይ በዙም የቀጥታ የቪዲዮ መልዕክት ያስተላለፉት የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባለቤትና ሊቀመንበር ሼኽ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ " ምኞቴ ኢትዮጵን ከአደጉ ሀገራት ተርታ ተሰልፋ ማየት ነው " ብለዋል። ‎ ‎​ይህንን እውን ለማድረግ ሚድሮክ አሁን እየሰራቸው ካሉት የልማት ሥራዎች በተጨማሪ ባለ 10 ኮከብ ሆቴል በመገንባትና…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]