ፀሊሞይ‼️
ፀሊሞይ‼️ ዛሬ መስከረም 7/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 1:00 አከባቢ ጀምሮ በወልቃይት በኩል በተከዜ ዋናው ድልድይ፣ከደደቢት-በፀሊሞይ አቅጣጫ ከህወሓት ታጣቂዎች ጋር ለተወሰነ ደቂቃ በከባድ መሳሪያ የታገዘ የተኩስ ልውውጥ የተደረገ ሲሆን ለጊዜው ቁጥራቸው ያልታወቀ የህወሓት አርሚ 17 ተዋጊዎች ለመከላከያ ሰራዊት እጃቸውን ሰጥተዋል። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗