“ቴክኖሎጂ እና ፈጠራን ያማከሉ ሥራዎችን በከፍተኛ ደረጃ መፈጸም ለነገ የማይባል ተግባር ነው” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)
“ቴክኖሎጂ እና ፈጠራን ያማከሉ ሥራዎችን በከፍተኛ ደረጃ መፈጸም ለነገ የማይባል ተግባር ነው” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) የሰሜን ሸዋ ዞን የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሂዷል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) መሪዎች የታሪክ እና የትውልድ አደራን በማንገብ በቁርጠኝነት መሥራት እንደሚጠበቅባቸው ተናግረዋል። የሰሜን ሸዋ ዞን በሁለንተናዊ መልኩ የተሻለ አፈጻጸም እንዲያስመዘግብ የእያንዳንዱ…
Read the full story at amharamassmedia ↗