🇸🇩🗡🇪🇹 ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ወደ ጦርነት መግባት አትፈልግም❗️

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-09-17 11:09:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇸🇩🗡🇪🇹 ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ወደ ጦርነት መግባት አትፈልግም❗️ ሲሉ የሉዓላዊ ምክር ቤቱ ምክትል ኃላፊ ጄነራል ማሊክ አጋር አስታወቁ 🇸🇩የሱዳን የሉዓላዊነት ምክር ቤት ምክትል ኃላፊ ጄነራል ማሊክ አጋር ከኢትዮጵያ ጋር ውጥረት ቢኖርም ሀገራቸው ከጎረቤት ኢትዮጵያ ጋር ወደ ወታደራዊ ግጭት የመግባት ፍላጎት እንደሌላት ገለጹ። 🇸🇩ጄነራል ማሊክ አጋር በካርቱም በተካሄደ የጋዜጠኞች ፎረም ላይ እንደተናገሩት “ከኢትዮጵያ ጋር ወደ ጦርነት መግባት አንፈልግም” ብለዋል። 🇸🇩የምክር ቤቱ ምክትል ኃላፊ ይህንን ያሉት በሱዳንና ኢትዮጵያ አዋሳኝ ድንበር ላይ ውጥረት እየጨመረ በመጣበት እና የሱዳን ጦር ባለሥልጣናት ኢትዮጵያ ፈጥኖ ደራሽ ድጋፍ ሰጪ ኃይል እና አጋሮቹ ከግዛቷ ድሮኖችን እንዲያሰማሩ ፈቅዳለች ሲሉ በከሰሱበት ወቅት ነው። 🇪🇹ኢትዮጵያ በበኩሏ በድሮን ጥቃቶች ላይ እጄ አለበት በሚል…

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]