#ጥቆማ

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-09-17 11:12:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ጥቆማ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው መርሐግብር በ2019 ትምህርት ዘመን ለመማር አመልክታችሁና ተወዳድራችሁ ቅበላ ያላገኛችሁ አመልካቾች፣ የዩኒቨርሲቲውን መግቢያ ፈተና (UAT) 50 እና ከዚያ በላይ ካላችሁ በተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም (Extension) ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ @tikvahuniversity

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]