‎በተከናወነው የሰላም ማስከበር ተግባር አንጻራዊ ሰላም እንዲሰፍን አድርጓል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-17 11:39:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎በተከናወነው የሰላም ማስከበር ተግባር አንጻራዊ ሰላም እንዲሰፍን አድርጓል። ‎ ‎በደቡብ ጎንደር ዞን «አርቆ ማየት፤ አልቆ መሥራት» በሚል መሪ መልዕክት ሲካሄድ የቆየው የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ተጠናቅቋል። ‎ ‎የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ እንደገለጹት ባለፈው በጀት ዓመት የተገኘውን ልምድ በመጠቀም በቀጣይ በሰላም እና ደኅንነት ሥራዎች…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]